የጨረታ የማቅረቢያ ቀን (ቀን ይግባ)
የግዢ መለያ ቁጥር 011/2008
ለ አ/አ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት
አቶ/ወሮ (የአቅራቢው ሙሉ ስም ይግባ) (ካሁን በኋላ አቅራቢ የተባሉ የመሚጠሩት) በቀንና ወር ዓ.ም ይግባ በተፈፀመው ውል ቁጥር (ቁጥር ይግባ) (ካሁን በኋላ ዉል የተባለ የመሚጠራው) መሰረት /የዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ዝርዝር ይግለጹ/ ለማቅረብ ግዴታ የገቡ ሲሆን፤
በተጠቀሰው ውል ውስጥ እርስዎ መጠኑ ከተጠቀሰው ገንዘብ አቅራቢዉ ለገቡበት የውል ግዴታ ይሆነው ዘንድ /ዋስትና አይነት ይገለፅ/ ከታወቀ ዋስትና ሰጭ መጠኑ ለተጠቀሰው ገንዘብ ዋስትና እንዲያቀርቡ አጥብቀው የጠየቁን ስለሆነ፡፡
እ /የዋሱ ሙሉ ስም ይግባ/ ሕጋዊ የመኖሪያ አድራሻው / ሙሉ የዋሱ አድራሻ ይግባ/ የሆነን (ካሁን በኋላ «ዋሱ» የተባለ የሚጠራው) ለአቅራቢው ዋስትና ለመስጠት የተስማማን ስለሆነ፣
ስለዚህ እኛ አቅራቢውን በመወከል እስከ /የዋስትናው የገንዘብ ዓይነትና መጠኑ በአሀዝ እና በፊደል ይግባ/ ለሚደረስ ዋስትና ተጠያቂ መሆናችንንና አቅራቢዉ ዉሉን መጣሱን በመግለጽ የክፍያ ጥያቄ በጽሑፍ እንደተጠየቅን ያላንዳች ማስረጃና ክርክር ክፍያ ለተጠየቀበት ምክንያት እስከብር /የዋስትናው መጠን በአሀዝ እና በፊደል ይግባ/ የሚደርስ ለመክፈል ግዴታ እንገባለን፡፡
ይህ ዋስትና የሚጸናው እስከ/ቀን ይግባ/ ለ ቀናት ይሆናል፡፡
ይህ ዋስትና በዓለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት ትም ቁ. 458 በጥያቄ ለሚሰጥ ዋስትና አንድ አይነት ደንቦች መሠረት ነው፡፡
ስም /ዋስትና የሚፈርመው ሙሉ ስም ይግባ/ ስልጣን /ሰነዱን ለመፈረም አግባብ ያለው ሕጋዊ ስልጣን ይግባ/
ፊርማ /ከላይ ሰነዱን የፈረመው ሀላፊ ስም ፊርማ ይግባ/
ሰነዱ ተወክሎ ለመፈረም ሥልጣን በአግባቡ የተሰጠው /የተጫራቹ ሙሉ ስም ይግባ/
ቀን ወር ዓ.ም
/የፊርማው ቀን/